ሹፌር: አይቲ : ባር ማን: ህዝብ ግንኙነት : የግዥ ባለሙያ ስራዎች
Job Overview
ግዮን ሆቴሎች ድርጅት ቀጥ ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡የገበያ ጥናትና ህዝብ ግንኙነት ባለሙያ (በድጋሚ የወጣ)
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤ.ዲግሪ ፐብሊክ ሪሌሽን፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት
- የስራ ልምድ
- በሙያው 4 አመት የሰራ/ች
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የአሰራር ማሻሻያ ባለሙያ (በድጋሚ የወጣ)
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤ.ዲግሪ በማኔጅምት፤ በኢኮኖሚክስ
- የስራ ልምድ 4 ዓመት ግንኑነት ያለው
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ባርማን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የ1 ዓመት የኮሌጅ ትምህርት በመስተንግዶ የ1 ዓመት ሥልጠና የምስክር ወረት ቢኖር ይመረጣል
- በቀድሞው 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ክፍል በመስተንግዶ 3 ወር ሥልጠና የምስክር ወረቀት እና 4ዓመት በባርቴንደር
- ብዛት 3
- ደሞወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የግዥ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ በማቴሪያልስ ማኔጅምት፣ በሂሳብ አያያዝ 2 ዓመት ግንኙነት ያለው ወይም በሰፕላይ ማኔጅምት፣ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ 10+2 እና 4 ዓመት ግንኙነት ያለው
- ብዛት 2
- ደሞወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኢንፎርሜሽን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ/ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም
- የስራ ልምድ
- 4 ዓመት/አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ መለስተኛ መኪና ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በቀድማ 12ኛ ፣ በአዲሱ 10ኛ ክፍል 3ኛ መንጃ ፈቃድ እና 2 ዓመት በሙያው
- በቀድሞው 11ኛ፣ በአዲሱ 9ኛ ክፍል 3ኛ መንጃ ፈቃድ እና 4ዓመት በሙያው
- ብዛት 4
- ደሞወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት