Contact us: info@addisjobs.net

ሹፌር : መካኒካል ኢንጅነር: መካኒክ: ኤሌክትሪሺያን : አይቲ ባለሙያ: ፀሐፊ እና ሌሎች ከ 80 በላይ ክፍት የስራ ቦታዎች

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የሺ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የከባድ መኪና ሹፌር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
  • የስራ ልምድ ፡ – ከ6 ዓመት በላይ
  • ብዛት፡               – 50
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ቀላል መኪና ሹፌር    
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –  ህዝብ፣ ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ያለው
  • የስራ ልምድ ፡ – ከ3 ዓመት በላይ
  • ብዛት፡               – 10
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – መካኒካል ኢንጅነር     
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –  ዲግሪ በመካኒካል ኢንጂነር
  • የስራ ልምድ ፡ – 0 ዓመት ከዛ በላይ የሰራ
  • ብዛት፡               – 5
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ኢንስፔክተር      
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –  ዲፕሎማ በአውቶሞቲቭ 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ
  • የስራ ልምድ ፡ – በከባድ መኪና ላይ ከ6 ዓመት ከዛ በላይ የሰራ
  • ብዛት፡               – 3
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ሲኒር መካኒካል የከባድ መኪና      
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –  ዲፕሎማ በአውቶሞቲቭ
  • የስራ ልምድ ፡ – ከ5 ዓመት በላይ የሰራ እንዲሁም ኤቪኮና ማርሴዲስ ላይ ሠርተፍኬት ያለው ይመረጣል
  • ብዛት፡               – 10
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ሲኒየር መካኒክ የቀላል መኪና
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –  ዲፕሎማ በአውቶሞቲቭ
  • የስራ ልምድ ፡ – ከ5 ዓመት በላይ የሰራ
  • ብዛት፡               – 10
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ሲኒየር ኤሌክትሪሺያን  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –  ዲፕሎማ በአውቶሞቲቭ
  • የስራ ልምድ ፡ – ከ8 ዓመት በላይ የሰራ (Truck Computer Diagnose) ላይ ልምድ ያለው ይመረጣል
  • ብዛት፡               – 5
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ረዳት መካኒክ  
  • የስራ ልምድ ፡ – ከ3 ዓመት በላይ
  • ብዛት፡               – 20

 

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ጎሚስታ 
  • የስራ ልምድ ፡ – በጎሚስታ ስራ ከ3 ዓመት በላይ የሰራ
  • ብዛት፡               – 5
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ባትላሜራ /ቦዲማን/ 
  • የስራ ልምድ ፡ – በትንሽ እና በትልቅ መኪና ላይ ከ3 ዓመት በላይ የሰራ
  • ብዛት፡               – 5
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ስቶር ሰራተኛ  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –  ዲፕሎማ በአካውንቲንግ
  • የስራ ልምድ ፡ – ከ1 ዓመት በላይ
  • ብዛት፡               – 10
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ግሪስማን 
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –  ዲፕሎማ በአውቶሞቲቭ
  • የስራ ልምድ ፡ – ከ1 ዓመት በላይ
  • ብዛት፡               – 10
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የመኪና እጥበት ሠራተኛ  
  • የስራ ልምድ ፡ – በመኪና እጥበት ስራ ከ3 ዓመት በላይ የሰራ
  • ብዛት፡               – 10
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲኒየር አይቲ ባለሙያ   
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –  ዲፕሎማ/ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ
  • የስራ ልምድ ፡ – ዲፕሎማ ከ7 ዓመት እና ዲግሪ ከ5 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው
  • ልዩ ችሎታ ፡ በሀርድዌር፣ በሶፍትዌር፣ኔትዎርክ ዝርጋታና ኮምፒውተር ጥገና ላይ የሰራ ቢሆን ይመረታል
  • ብዛት፡               – 3
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ጁኒየር አይቲ ባለሙያ  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –  ዲፕሎማ/ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ
  • የስራ ልምድ ፡ – ዲፕሎማ ከ3 ዓመት እና ዲግሪ ከ2 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው
  • ልዩ ችሎታ ፡ በሀርድዌር፣ በሶፍትዌር፣ኔትዎርክ ዝርጋታና ኮምፒውተር ጥገና ላይ የሰራ ቢሆን ይመረታል
  • ብዛት፡               – 3
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲኒየር አካውንታንት  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –  ዲፕሎማ/ዲግሪ በአካነውንቲንግ
  • የስራ ልምድ ፡ – ዲፕሎማ ከ7 ዓመት በላይ  ዲግሪ ከ5 ዓመት በላይ
  • ብዛት፡               – 5
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ –  አካውንታንት 
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –  ዲፕሎማ/ዲግሪ በአካነውንቲንግ
  • የስራ ልምድ ፡ – ዲፕሎማ ከ5 ዓመት በላይ  ዲግሪ ከ4 ዓመት በላይ
  • ብዛት፡               – 5
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ጁኒየር አካውንታንት 
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –  ዲፕሎማ/ዲግሪ በአካነውንቲንግ
  • የስራ ልምድ ፡ – ዲፕሎማ ከ3 ዓመት በላይ  ዲግሪ ከ2 ዓመት በላይ
  • ብዛት፡               – 5
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ቀላል ትርንስፖርት ስምሪት   
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –  ዲፕሎማ በአውቶሞቲቭ
  • የስራ ልምድ ፡ – ከ10 ዓመት በላይ
  • ብዛት፡               – 3
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ፀሐፊ   
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –  ዲፕሎማ በሴክሬተሪያል ሳይንስ
  • የስራ ልምድ ፡ – ከ2 ዓመት በላይ (ጾታ- ሴት)
  • ብዛት፡               – 3
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ቀለም ቀቢ   
  • የስራ ልምድ ፡ – በመኪና ቀለም ቅብ 3 ዓመት ከዛ በላይ የሰራ
  • ብዛት፡               – 5
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ረዳት ቀለም ቀቢ  
  • የስራ ልምድ ፡ – በመኪና ቀለም ቅብ 1 ዓመት ከዛ በላይ የሰራ
  • ብዛት፡               – 5

ለሁሉም የስራ መደቦች

  • ደመወዝ – በስምምነት ሆኖ ማራኪ
  • የስራ ቦታ – አዲስ አበባ
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia