ሹፌርነት እና ጉዳይ እስፈጻሚ
Job Overview
እናት ሪል እስቴት ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ሹፌርነት እና ጉዳይ እስፈጻሚ
- የትምህርት ደረጃ፡ ሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቀ ወይም ከዚያም በላይ የሆነ እና 3ኛ ወይም ከዚያ በላይ መንጃ ፈቃድ ያለው፡፡
- የስራ ልምድ፡ በሙያው ከ3- 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- የቋንቋ ችሎታ፡ አማርኛ እና እንግሊዘኛ መናገር፣ መጻፍ እና ማንበብ የሚችል
- ደመወዝ፡ በስምምነት