ስቶር ኪፐር , የሂሳብ ሠራተኛ, ሾፌር
Job Overview
ለሻቶ አስመጪና ላኪ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ስቶር ኪፐር
- የት/ት ደረጃ፡ በፐርቼዚንግና ሰፕላይስ ማኔጅመንት እንዲሁም በተዘማጅ የትምህርት አይነት ዲፕሎማና ከዚያ በላይ ያለው/ት
- የሥራ ልምድ፡ በሥራ መደብ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችል/ትችል
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡ የሂሳብ ሠራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ ወይም በተዘማጅ የትምህርት አይነት ዲፕሎማ ያለው/ት
- የሥራ ልምድ፡ በሥራ መደብ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡ ሾፌር
- የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 3ተኛ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የሥራ ልምድ፡ በሥራ መደብ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ/ች
- ብዛት፡ 1
ለሁሉም
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በስምምነት