ስትራክቸርና ኤሮዳይናሚክስ ዲዛይን ኢንጅነር
Job Overview
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የኤሮስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፕሮጀክት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋልስለዚህ ተወዳዳሪዎች ከግንቦት 8 ቀን 2008ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በመቐለ ኢንስቲትዮት ቴክኖሎጂ የመለስ ኤሮስፔስ ሳይንስና ኢንጅነሪንግ ዳይናሚክስ ቢሮ ቁጥር 101 በመገኘት ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ከፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
• የምዝገባ ቦታ፡ በመቐለ ኢንስቲትዮት ቴክኖሎጂ የመለስ ኤሮስፔስ ሳይንስና ኢንጅነሪንግ ዳይናሚክስ ቢሮ ቁጥር 101
• ፈተና የሚሰጥበት ቀን በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ይወጣል
• ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0348-40-99-46 ማግኘት ይችላሉ፡፡
• ብዛት 6
• ደሞወዝ በስምምነት
• ስራ ልምድ ዜሮ አመት እና ከዛ በላ
• የትምህርት ዓይነት መካኒካል ኢንጅነሪንግ
• የስራ ቦታ መቐለ
አመልካቾች ይህንን ክፍት የስራ ማስታወቂያ አዲስጆብስ ላይ እንዳገኛችሁት በመግለጽ ተባበሩን