የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የቴክኒክና ሙያ መለስተኛ ዲፕሎማ / የኮሌጅ ዲፕሎማ/ ደረጃ III በጽሁፈት ስራ እና ቢሮ አስተዳደር እና 6/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – ሶስት እርከን ገባ ብሎ 3359
- ደረጃ – አጽ-6
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የህግ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኤል.ኤል.ቢ ዲግሪ / ኤል.ኤል.ኤም ዲግሪ በህግ እና ቢሮ አስተዳደር እና 4/2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – ሶስት እርከን ገባ ብሎ 5718
- ደረጃ – ፕሮ-4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የግዥ ሠራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ /ደረጃ II/ የኮሌጅ ዲፕሎማ/ ደረጃ III ወይም ቢ.ኤ ዲግሪ በግዥና ንብረት አስተዳደር እና ቢሮ አስተዳደር እና 8/6/2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 3359
- ደረጃ – አጽ-7
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የበጀት ዝግጅትና ክትትል ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና 4/2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 4056
- ደረጃ – ፕሮ-3
ለሁሉም የስራ ምደቦች
- የስራ ቦታ፡ – አዲስ አበባ