ሴክሬታሪ – Icos Consulting PLC
Job Overview
አይኮስ አማካሪዎች ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል::
Icos Consulting PLC
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ
(Level 3)
የስራ ልምድ: 0 ዓመት የስራ ልምድ:: በቂ የኮምፒውተር እውቀት ያላት እና ፅሁፍ የምትችል ያላት
ብዛት: 1
ደሞወዝ : በስምምነት