ሴክሬታሪ : ግራፊክ አርቲስት: ዌብ ዲዛይነር: የኮሙኒኬሽን ባለሙያ እና ሌሎች ክፍት የስራ ቦታዎች
Job Overview
የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪ ወይም ፒ.ኤች.ዲ ዲግሪ በጋዜጠኝነት በኮሙኒኬሽን ወይም በቋንቋና ስነጽሁፍ ወይም በመሰል ሙያ 6/4/2 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 4,845.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ፡ – ፕሮ-4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሴክሬታሪ II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በቴክኒክና ሙያ መለስተኛ ዲፕሎማ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በደረጃ III በጽህፍ ስራና ቢሮ አስተዳደር 6/4 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 3,359.00 (ሦስት እርከን ገባ ብሎ)
- ብዛት – 1
- ደረጃ፡ – አጽ-6
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የህትመት ሚዲያ ቡድን መሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪ በቋንቋና ስነጽሁፍ ወይም በጋዜጠኝነት ወይም በመሰል ሙያ 7/6 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 5718.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ፡ – ፕሮ-5
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የኤሌክትሮኒክስ ሚድያ ቡድን መሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪ በቋንቋና ስነጽሁፍ ወይም በጋዜጠኝነት ወይም በመሰል ሙያ 7/6 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 5718.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ፡ – ፕሮ-5
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ግራፊክ አርቲስት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የቴክኒክና ሙያ መለስተኛ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ II ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ III በኤሌክትሮኒክስ ወይም በመሰል ሙያ 6/4 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 2774.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ፡ – ቴመፕ-6
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ ዌብዲዛይነር እና ዲቨሎፐር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ምህንድስና ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በሀርድዌር ኢንጂነሪንግ ወይም በመሰል ሙያ 6/4 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 4845.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ፡ – ፕሮ-4