ሴክሬታሪ , የግዥና ሽያጭ ሠራተኛ , የካርዴክስ ሠራተኛና የሂሳብ ሰነድ ኦፊሰር
Job Overview
በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የባኮ ብሔራዊ በቶሎ ምርምር ማዕከል ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ሴክሬታሪ I
- የትምህርት ደረጃ፡ በቀድመው 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 8 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡00
- ደረጃ፡ ጽሂ-8
- የመ/መ/ቁ፡ 20/ባኮ-3-39
- የስራ መደብ፡ የግዥና ሽያጭ ሠራተኛ
- የትምህርት ደረጃ፡ በቀድመው 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 8 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡00
- ደረጃ፡ ጽሂ-8
- የመ/መ/ቁ፡ 20/ባኮ-3-3
- የስራ መደብ፡ የካርዴክስ ሠራተኛና የሂሳብ ሰነድ ኦፊሰር
- የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ 1ኛ ዓመት ትምህር ያጠናቀቀና 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡00
- ደረጃ፡ አስ-2
- የመ/መ/ቁ፡ 20/ባኮ-3-7