የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን አዲስ አበባ በሚገኙ 14 ቅ/ጽ/ቤቶች ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ችሎታው የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ሁኔታ መግለጫ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ III
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በጽህፈት ስራና በቢሮ አስተዳደር/ በአድሚኒስትሬቲቭ ኦፊስ ሴክሬታሪያል ቴክኖሎጂ/በከስተመር ኮንታክትና ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽን/ በከስተመር ኮንታክት ስራዎች ድጋፍ/በመሰረታዊ የጽህፈት ስራዎች የኮሌጅ ወይም የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ደረጃ 3 ወይም በቀድሞ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና 10+3
- ክፍት የስራ መደብ ብዛ በቅ/ጽ/ቤት፡ አራዳ =10፣ አዲስ ከተማ= 10፣ ልደታ= 16፣ ኮልፌ ቀራንዬ =8፣ አቃቂ ቃሊቲ =16፣ ቂርቆስ =15፣ ቦሌ= 14፣ የካ= 20፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ= 7፣ ጉለሌ =14፣ መርካቶ ቁ.1= 5፣ መርካቶ ቁ.1= 8፣ አዲስ አበባ ቁ.2 =8
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ 2 ዓመት
- ደሞወዝ 3146
- ደረጃ 5/3ኛ
_______________________________
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ III
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በጽህፈት ስራና በቢሮ አስተዳደር/ በአድሚኒስትሬቲቭ ኦፊስ ሴክሬታሪያል ቴክኖሎጂ/በከስተመር ኮንታክትና ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽን/ በከስተመር ኮንታክት ስራዎች ድጋፍ/በመሰረታዊ የጽህፈት ስራዎች በአዲሱ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ደረጃ 2 ወይም በቀድሞ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና 10+2

- አግባብ ያለው የስራ ልምድ 4 ዓመት
- ደሞወዝ 3146
- ደረጃ 5/3ኛ
______________________________
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ III
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በጽህፈት ስራና በቢሮ አስተዳደር/ በአድሚኒስትሬቲቭ ኦፊስ ሴክሬታሪያል ቴክኖሎጂ/በከስተመር ኮንታክትና ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽን/ በከስተመር ኮንታክት ስራዎች ድጋፍ/በመሰረታዊ የጽህፈት ስራዎች በአዲሱ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ደረጃ 1 ወይም በቀድሞ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና 10+1
- ክፍት የስራ መደብ ብዛ በቅ/ጽ/ቤት፡ አራዳ =10፣ አዲስ ከተማ= 10፣ ልደታ= 16፣ ኮልፌ ቀራንዬ =8፣ አቃቂ ቃሊቲ =16፣ ቂርቆስ =15፣ ቦሌ= 14፣ የካ= 20፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ= 7፣ ጉለሌ =14፣ መርካቶ ቁ.1= 5፣ መርካቶ ቁ.1= 8፣ አዲስ አበባ ቁ.2 =8
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ 6 ዓመት
- ደሞወዝ 3146
- ደረጃ 5/3ኛ
______________________
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በጽህፈት ስራና በቢሮ አስተዳደር/ በአድሚኒስትሬቲቭ ኦፊስ ሴክሬታሪያል ቴክኖሎጂ/በከስተመር ኮንታክትና ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽን/ በከስተመር ኮንታክት ስራዎች ድጋፍ/በመሰረታዊ የጽህፈት ስራዎች የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ደረጃ 3 ወይም በቀድሞ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና 10+3
- ክፍት የስራ መደብ ብዛ በቅ/ጽ/ቤት፡ አራዳ =10፣ አዲስ ከተማ= 10፣ ልደታ= 16፣ ኮልፌ ቀራንዬ =8፣ አቃቂ ቃሊቲ =16፣ ቂርቆስ =15፣ ቦሌ= 14፣ የካ= 20፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ= 7፣ ጉለሌ =14፣ መርካቶ ቁ.1= 5፣ መርካቶ ቁ.1= 8፣ አዲስ አበባ ቁ.2 =8
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ 0 ዓመት
- ደሞወዝ 2414
- ደረጃ 4/3ኛ
______________________________
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በጽህፈት ስራና በቢሮ አስተዳደር/ በአድሚኒስትሬቲቭ ኦፊስ ሴክሬታሪያል ቴክኖሎጂ/በከስተመር ኮንታክትና ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽን/ በከስተመር ኮንታክት ስራዎች ድጋፍ/በመሰረታዊ የጽህፈት ስራዎች በአዲሱ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ደረጃ 2 ወይም በቀድሞ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና 10+2
- ክፍት የስራ መደብ ብዛ በቅ/ጽ/ቤት፡ አራዳ =10፣ አዲስ ከተማ= 10፣ ልደታ= 16፣ ኮልፌ ቀራንዬ =8፣ አቃቂ ቃሊቲ =16፣ ቂርቆስ =15፣ ቦሌ= 14፣ የካ= 20፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ= 7፣ ጉለሌ =14፣ መርካቶ ቁ.1= 5፣ መርካቶ ቁ.1= 8፣ አዲስ አበባ ቁ.2 =8
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ 2 ዓመት
- ደሞወዝ 2414
- ደረጃ 4/3ኛ
_____________________________
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በጽህፈት ስራና በቢሮ አስተዳደር/ በአድሚኒስትሬቲቭ ኦፊስ ሴክሬታሪያል ቴክኖሎጂ/በከስተመር ኮንታክትና ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽን/ በከስተመር ኮንታክት ስራዎች ድጋፍ/በመሰረታዊ የጽህፈት ስራዎች በአዲሱ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ደረጃ 1 ወይም በቀድሞ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና 10+1
- ክፍት የስራ መደብ ብዛ በቅ/ጽ/ቤት፡ አራዳ =10፣ አዲስ ከተማ= 10፣ ልደታ= 16፣ ኮልፌ ቀራንዬ =8፣ አቃቂ ቃሊቲ =16፣ ቂርቆስ =15፣ ቦሌ= 14፣ የካ= 20፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ= 7፣ ጉለሌ =14፣ መርካቶ ቁ.1= 5፣ መርካቶ ቁ.1= 8፣ አዲስ አበባ ቁ.2 =8
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ 4 ዓመት
- ደሞወዝ 2414
- ደረጃ 4/3ኛ
_______________________________
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ I

- ደሞወዝ 1798
- ደረጃ 3/3ኛ
_________________________________
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ I
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በጽህፈት ስራና በቢሮ አስተዳደር/ በአድሚኒስትሬቲቭ ኦፊስ ሴክሬታሪያል ቴክኖሎጂ/በከስተመር ኮንታክትና ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽን/ በከስተመር ኮንታክት ስራዎች ድጋፍ/በመሰረታዊ የጽህፈት ስራዎች በአዲሱ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ደረጃ 3 ወይም በቀድሞ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና 10+1
- ክፍት የስራ መደብ ብዛ በቅ/ጽ/ቤት፡ አራዳ =10፣ አዲስ ከተማ= 10፣ ልደታ= 16፣ ኮልፌ ቀራንዬ =8፣ አቃቂ ቃሊቲ =16፣ ቂርቆስ =15፣ ቦሌ= 14፣ የካ= 20፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ= 7፣ ጉለሌ =14፣ መርካቶ ቁ.1= 5፣ መርካቶ ቁ.1= 8፣ አዲስ አበባ ቁ.2 =8
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ 2 ዓመት
- ደሞወዝ 2414
- ደረጃ 4/3ኛ
_________________________________
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር III
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 8ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ እና በቀድሞ 4ኛ ወይም 3ኛ ደረጃ ወይም ሕዝብ 2 የመንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
- ክፍት የስራ መደብ ብዛ በቅ/ጽ/ቤት፡ አዲስ ከተማ= 2፣ ልደታ= 1፣ ኮልፌ ቀራንዬ =1፣ አቃቂ ቃሊቲ =2፣ ቂርቆስ =4፣ ቦሌ= 1፣ የካ= 1፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ= 7፣ ጉለሌ =1፣ መርካቶ ቁ.1= 2፣ መርካቶ ቁ.1= 8፣ አዲስ አበባ ቁ.1 =3 እና አዲስ አበባ ቁ.2=2
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ 4/6 ዓመት አውቶሜቲብ ሜንቴናነስ ስልጠና የወሰደ
- ደሞወዝ 2414
- ደረጃ 5
_______________________________
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 8ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ እና በቀድሞ 2ኛ ደረጃ ወይም ሕዝብ 1 ወይም ታክሲ-2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
- ክፍት የስራ መደብ ብዛ በቅ/ጽ/ቤት፡ አዲስ ከተማ= 2፣ ልደታ= 1፣ ኮልፌ ቀራንዬ =1፣ አቃቂ ቃሊቲ =2፣ ቂርቆስ =4፣ ቦሌ= 1፣ የካ= 1፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ= 7፣ ጉለሌ =1፣ መርካቶ ቁ.1= 2፣ መርካቶ ቁ.1= 8፣ አዲስ አበባ ቁ.1 =3 እና አዲስ አበባ ቁ.2=2
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ 4 ዓመት አውቶሜቲብ ሜንቴናነስ ስልጠና የወሰደ
- ደሞወዝ 1798
- ደረጃ 4