Contact us: info@addisjobs.net

ሴክሬታሪ, ሾፌር መካኒክ, የዕቅድ ክትትልና ግምገማ ባለሙያ, ሾፌር

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የሆቴልና ቱሪዝም ስራ ማሰልጠኛ ማዕከል ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ሴክሬታሪ      
  • የት/ደረጃ፡ በጽሕፈትና በቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ/10+3 ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና COC የወሰደ/ች
  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 5
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ ፡ ጽሂ-9
  • የመ/ቁ፡ 3/አአ.30/94/188/229/234

[easy-subscribe design=”design2″]

  1. የስራ መደቡ፡ሾፌር መካኒክ    
  • የት/ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና የሾፌር የመካኒክ ስልጠና የወሰደ
  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 2
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ ፡ እጥ-8
  • የመ/ቁ፡ 3/አአ.50/52
  1. የስራ መደቡ፡የዕቅድ ክትትልና ግምገማ ባለሙያ       
  • የት/ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ በማኔጅመንት
  • የስራ ልምድ፡ 9 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 2
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ ፡ ፕሳ-8
  • የመ/ቁ፡ 3/አአ.86/87
  1. የስራ መደቡ፡ሾፌር I    
  • የት/ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ
  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ ፡ እጥ-4
  • የመ/ቁ፡ 3/አአ.141
  1. የስራ መደቡ፡ሾፌር VI    
  • የት/ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 5ኛ/6ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ
  • የስራ ልምድ፡ 4/6 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ ፡ እጥ-9
  • የመ/ቁ፡ 3/አአ.142
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia