መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ (ባሌ-ሮቤ) ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– ሴክሬተሪ
- የት/ት ደረጃ፡ ኮሌጅ ከፍተኛ ዲፕሎማ ወይም ሌቭል 4 በሴክሬተሪያል ሳይንስ/በቢሮ አስተዳደር የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ: 2404
- ብዛት፡ 10
- ደረጃ ፡ ጽሂ-8
- የስራ መደቡ፡– ሴክሬተሪ II
- የት/ት ደረጃ፡ ኮሌጅ ከፍተኛ ዲፕሎማ ወይም ሌቭል 4 በሴክሬተሪያል ሳይንስ/በቢሮ አስተዳደር የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ : 2748
- ብዛት፡ 10
- ደረጃ ፡ ጽሂ- 9
- የስራ መደቡ፡– ኤክዚኪዩቲቭ ሴክሬተሪ
- የት/ት ደረጃ፡ ኮሌጅ ከፍተኛ ዲፕሎማ ወይም ሌቭል 4 በሴክሬተሪያል ሳይንስ/በቢሮ አስተዳደር የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ : 3137
- ብዛት፡ 10
- ደረጃ ፡ ጽሂ- 10
ለሁሉም የስራ ቦታ፡ ባሌ ሮቤ