Contact us: info@addisjobs.net

ሴኩሪቲ ጋርድ: ሴኩሪቲ ሽፍት መሪ: በያጅ: የኢነርጂ መሃንዲስ ስራዎች

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የኢነርጂ መሃንዲስ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ኤም.ኤስ ሲ /ቢ.ኤስ ዲግሪ በኤሌክትሪካል/ኬሚካል/ኬሚካል ምህንድስና
  • የስራ ልምድ 4/6 ዓመት
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         9,555.00
  • የስራ ቦታ ሙገር
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ በያጅ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • መካኒካል/ ብየዳ ቴክኖሎጂ AD/Dp/10+3/ 10+2 / 10+1
  • የስራ ልምድ 0/2/4/6 ዓመት
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         4,459.00
  • የስራ ቦታ ሙገር
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴኩሪቲ ሽፍት መሪ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቀለም/የውትድና ሙያ 10+1 / 10ኛ
  • የስራ ልምድ 2/4 ዓመት
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         2,518.00
  • የስራ ቦታ ሙገር
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴኩሪቲ ጋርድ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቀለም/የውትድና ሙያ 8/7/6
  • የስራ ልምድ 0/2/4 ዓመት
  • ብዛት                          6
  • ደሞወዝ                         1,423.00
  • የስራ ቦታ አዲስ አበባና ታጠቅ
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia