Contact us: info@addisjobs.net

ሳይኮሎጂስት, ጀማሪ ኦዲተር -2 , አካውንታንት, መዝገብ ቤት

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ ሳይኮሎጂስት  
  • የትምህርት ደረጃ፡ በሳይኮሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ CGPA ለወንድ 3.00 ለሴት 2.75 እና ከዚያ በላይ
    • ብዛት፡ 3
  1. የስራ መደብ፡ ጀማሪ ኦዲተር -2
  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ አያያዝ (Accounting) ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ዘርፎች እና በሙያው 2-4 ቢያንስ 2 ዓመት በኦዲት የሰራ/ች
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደብ፡ አካውንታንት
  • የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲን የመጀመሪያ ዲግሪ
  • ብዛት፡ 1
  1. የስራ መደብ፡ መዝገብ ቤት
  • የትምህርት ደረጃ፡ በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በማኔጅመንት እና ተዛማጅ መስች 10+3 ዲፕሎማ ወይም ሌቭል 4 እና መሠረታዊ የኮምፒውተር ክህሎች ያለው/ት እና የብቃት ማረጋገጫ COC ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
  • ብዛት፡ 1
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia