ሲኒየር ግዢ ኦፊሰር , የጽህፈትና የቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር ከአዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የአግሮስቶን ምርትና የግንባታ ቴክኖሎጂ ማዕከል
Job Overview
በአዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የአግሮስቶን ምርትና የግንባታ ቴክኖሎጂ ማዕከል ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ግዢ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በሰፕላይ/ ፐርቼዚንግ፣ማኔጅመነት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ ወይም ተመሳሳይ የት/ት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ/2ኛ ዲግሪ/ማስተርስ 4/2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት የመሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ት የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ/ች በቡድን ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች ሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያዎች ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ/ች ጥሩ ስነምግባር ያለው/ት
- ብዛት፡- 01
- ደመወዝ፡ 10,408
- ደረጃ፡ 12
- የስራ ቦታ፡ ቃሊቲ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጽህፈትና የቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በሴክሬተሪያል ሳይንስ ኦፊስ ማኔጅመነት ኮሌጅ ዲፕሎማ /ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ 10+2 እና 0/2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት ደረጃ 1/2/3/4/5 ያጠናቀቀች እና 8/6/4/2/0 ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ COC ያላቸውን ብቻ
- ብዛት፡- 01
- ደመወዝ፡ 3,914
- ደረጃ፡ 12
- የስራ ቦታ፡ ቃሊቲ