ሲኒየር የግብአት ግዥ ፕላኒንግ ኦፊሰር

የአ.አ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የፕሮጀክት 11 ቤቶች ግንባታ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 1. የሥራ መደብ መጠሪያሲኒየር የግብአት ግዥ ፕላኒንግ ኦፊሰር  
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
  • ዲግሪ በሰፕላይስ/ ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ ወይም ተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪና 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ፣ ማስተርስና 2 ዓመት የስራ ልምድ፣ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ት የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ/ላ ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ/ች የሲቪል ሰርቪሲን ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ/ች ጥሩ ስነ ምግባር ያለው/ት፡፡
 • መነሻ ደመወዝ፡ 00
 • ብዛት፡ 1
 • ደረጃ፡ 12
 1. የሥራ መደብ መጠሪያሲኒየር የኦፊስ ግዥ ፕላኒንግ ኦፊሰር 
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
  • ዲግሪ በሰፕላይስ/ ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ ወይም ተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪና 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ፣ ማስተርስና 2 ዓመት የስራ ልምድ፣ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ት የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ/ላ ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ/ች የሲቪል ሰርቪሲን ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ/ች ጥሩ ስነ ምግባር ያለው/ት፡፡
 • መነሻ ደመወዝ፡ 00
 • ብዛት፡ 1
 • ደረጃ፡ 12
 1. የሥራ መደብ መጠሪያየውሃ ቦቴ መኪና ሹፌር
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
  • 8ኛ ክፍያ ያጠናቀቀና 4ኛ መንጃ ፈቃድ ወይም በአዲሱ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ፈሳሽ 1 እና 4 ዓመት በከባድ መኪና የስራ ልምድ ያለው
 • መነሻ ደመወዝ፡ 00
 • ብዛት፡ 2
 • ደረጃ፡ 10+ እርከን 1
 1. የሥራ መደብ መጠሪያየንብረት ግምጃ ቤት ኦፊሰር 
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
  • ዲፕሎማ በሰፕላይስ/ ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ ወይም ተመሳሳይ ሙያ ኮሌጅ ዲፕሎማና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ፣ ወይም የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና 4 ዓመት የስራ ልምድ፣ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ት
 • መነሻ ደመወዝ፡ 00
 • ብዛት፡ 6
 • ደረጃ፡ 09

 

 1. የሥራ መደብ መጠሪያየጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር 
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
  • ዲፕሎማ በሴክሬተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅምንት የኮሌጅ ዲፕሎማና 0 ዓመት፣ ወይም የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና /10+2/ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት ሌቭል 1 ያጠናቀቀች 8 ዓመት የስራ ልምድ ያላት ሌቭል 2 ያጠናቀቀች 6 ዓመት የስራ ልምድ ያላት ሌቭል 3 ያጠናቀቀችና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያላት ሌቭል 4 ያጠናቀቀችና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት ሌቭል 5 ያጠናቀቀችና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያላት፡፡
 • መነሻ ደመወዝ፡ 00
 • ብዛት፡ 3
 • ደረጃ፡ 08
 1. የሥራ መደብ መጠሪያጽዳትና ተላላኪ   
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
  • 12ኛ ወይም 10ኛ ክፍያ ያጠናቀቀና 0 ዓመት የስራ ልምድ 9ኛ ክፍያ ያጠናቀቀና 1ዓመት የስራ ልምድ ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
 • መነሻ ደመወዝ፡ 00
 • ብዛት፡ 1
 • ደረጃ፡ 02
 1. የሥራ መደብ መጠሪያአትክልተኛ  
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
  • 12ኛ ወይም 10ኛ ክፍያ ያጠናቀቀና 0 ዓመት የስራ ልምድ 9ኛ ክፍያ ያጠናቀቀና 1ዓመት የስራ ልምድ ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
 • መነሻ ደመወዝ፡ 00
 • ብዛት፡ 1
 • ደረጃ፡ 02

Please login with Candidate account to view more fields.
Apply for this job
Share this job

Accountant – Ozie Trading Plc

Ozie Trading Plc is looking for qualified applicants for the following open position. Job Title: Accountant Job Overview: Job Type: Full Time Salary: Based on Company’s Scale Place of Work:  Addis Ababa, Ethiopia Job Position: 1.Accountant Job Requirement:     Qualification: Education:  A Degree in Accounting. Experience: Proven Minimum Five (5) Years relevant experience . How to apply Interested applicants, who fulfill the

Export Manager,Secretary & More – Razel International Trading PLC

Razel International Trading PLC is looking for qualified applicants for the following open position. Job Title: Export Manager,Secretary & More. Job Overview: Job Type: Full Time Salary: Based on Company’s Scale Place of Work:  Addis Ababa, Ethiopia Job Position: 1.Export Manager Job Requirement:     Qualification: Education:  At least Bachelor Degree in a business related fields. Experience: Proven Minimum Five (5) Years relevant

HR & Administration Technical Assistant –  Norwegian Refugee Council (NRC)

 Norwegian Refugee Council (NRC) is looking for qualified applicants for the following open position. Job Title: HR & Administration Technical Assistant Job Overview: Job Type: Full Time Salary: Based on Company’s Scale Place of Work:  , Ethiopia Job Position: HR & Administration Technical Assistant Role and responsibilities The purpose of the assistant position is to assist in the day to day

MEL Manager – TechnoServe

TechnoServe is looking for qualified applicants for the following open position. Job Title: MEL Manager Job Overview: Job Type: Full Time Salary: Based on Company’s Scale Place of Work:  , Ethiopia Job Position: 1.MEL Manager The role As the M&L Manager you will report to the Chief of Party and collaborate closely with country, regional, and home office M&L teams to

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia

Install Mobile App አፕልኬሽን ይጫኑ

Don't Miss New Jobs Install AddisJobs App
አዳዲስ ስራዎች እንዳያመልጧችሁ የአዲስጆብስን አፕልኬሽን ይጫኑ
addisjobs appsaddisjobs apps

Share This Post to Friends and Families ለሌሎችም ሼር ያርጉት
Maybe Later - Close for now
This window will automatically close in 30 seconds
 
Send this to a friend