የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን አመልካቾች በቋሚነት አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 4461
- ስራ ልምድ ኤም.ኤ 6-ዓመት ቢኤ 8 ዓመት
- ደረጃ ፕሳ-7
- የመደብ መታወቂያ ቁጥር ማ/10.193
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኦዲት ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት እና በቢዝነስ ማኔጅመንት የተመረቀ/ች በሙያው የሰራ/ች
- ክህሎት ፡-
- መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት
- መሰረታዊ የአሰራር ሂደት ለውጥ በቂ እውቀት ያለው/ያላት
- ስነምግባር፡- ጥሩ ስነምግባር ያለው/ያላት,