ሲኒየር አውቶ ኤሌክትሪሺያን
Job Overview
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሲኒየር አውቶ ኤሌክትሪሺያን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
Job Requirement
- የት/ደረጃና ዓይነት:TVET (10+4)/ ሌቭል III የተመረቀ/ች እና በተመሳሳይ ሙያ 8 ዓመት የሰራ/ች ወይም TVET (10+5)/ ሌቭል V በአውቶ ኤሌክትሪሺያን የተመረቀ/ች እና በሙያው 6 ዓመት የሰራ/ች እና ከዛ በላይ
- የሥራ ልምድ:በሙያዉ 8/6 ዓመት የሠራ/ች (በኮንስትራክሽን ሥራ ላይ የሠራ ይመረጣል)
- ብዛት:02
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት ሳይት
How to Apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሰዉን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒዉን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) የሥራ ቀናት ዉስጥ በዋናዉ መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰዉ ኃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- ቦሌ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ፤ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
የስልክ ቁ፡-0116621182
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር