Contact us: info@addisjobs.net

ሲኒየር አካውንታንት: ጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር: ሾፌር

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ከዚህ በተገለፀው ክፍት የስራ ቦታ ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያሲኒየር አካውንታንት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
    • በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ፒችትሪ ሶፍት ዌር በአግባቡ የሚያውቅ/ የምታውቅ፣ የግብር ስሌትና አቀናነስ እውቀት ያለው/ት
  • ብዛት፡              – 2
  • የቅጥር ሁኔታ – በቋሚነት
  • የስራ ቦታ – አ/አ/ዋ/መ/ቤት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ 
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ወይም በተዛማጅ የት/ት መስክ በዲግሪ፣ በዲፕማ/ 10+3 /III የተመረቀ/ች
    • በሙያው 2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • የቅጥር ሁኔታ – በኮንትራት
  • የስራ ቦታ – አ/አ/ዋ/መ/ቤት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያሾፌር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • 8ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ
  • ብዛት፡ – 2
  • የቅጥር ሁኔታ – በኮንትራት
  • የስራ ቦታ – አፋር ክልል እና አ/አ/ዋ/መ/ቤት

ለሁሉም

  • ደመወዝ፡ በስምምነት
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia