ሲኒየር መካኒክ : መካኒክ ክፍት የሥራ መደቦች
Job Overview
ሜጋ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲኒየር መካኒክ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ/ ኮሌጅ/ ዩኒቨርሲቲ/ በ10+3 ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ በጀነራል መካኒክ ወይም በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ ተመርቆ 4 ዓመት በሙያው የሰራ
- ደመወዝ፡ – 6,692.00
- ብዛት – 2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – መካኒክ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ/ ኮሌጅ/ ዩኒቨርሲቲ/ በ10+3 ወይም ደረጃ IV በመካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ/ በኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ ቴክኖሎጂ ተመርቆ 2 ዓመት ቀጥታ በሙያው የሰራ
- ደመወዝ፡ – 6,040.00
- ብዛት – 1
ለሁሉም የስራ ምደቦች፡
- ለቴክክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ COC ማቅረብ አለበት፡፡
- ከተለያዩ ጥቅሞች ጋር