Contact us: info@addisjobs.net

ሲኒየር መካኒክ, ሞተረኛ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ድርጅታችን ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ሲኒየር መካኒክ
  • የት/ደረጃ፡ ዲፕሎማ /10+3/ በአውቶ መካኒክ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የስራ ልምድ እና CAT D&R ሞዴል ዶዘሮች ላይ በቂ የስራ ልምድ ያለው ይመረጣል
  • ብዛት፡ 2
  • ደመወዝ፡ 00
  • የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት ወንበራ/ ከአዲስ አበባ 750 ኪ.ሜ
  1. የስራ መደቡ፡ሞተረኛ  
  • የት/ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
  • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia