ሲስተምና ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬተር , የአገዳ ተከላና እንክብካቤ ፎርማን
Job Overview
መተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ሲስተምና ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬተር
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በኮምፒውተር ሳይንስ /ኢንፎርሜሽነት ቴክኖሎጂ/ማኔጅመነት ኢንፎርሜሽን ሲስተም የመጀመሪያ ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 7,355.00
- ደረጃ፡ 17
- የስራ መደቡ፡ የአገዳ ተከላና እንክብካቤ ፎርማን
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ሰብሎች አመራረት 10+3 ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 4,589.00
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ፡ 13