ሰርቬየር , ሾፌር , ተላላኪ , አካውንታንት , ፀሐፊ
Job Overview
Prominent engineering solutions ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ሰርቬየር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲግሪ/ዲፕሎማ በሰርቬይንግ እና 2/3 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 3
- የስራ መደብ፡ ሾፌር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የቀድሞ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለውና 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 3
- የስራ መደብ፡ ተላላኪ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 10ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያላት
- ብዛት፡ 3
- የስራ መደብ፡ አካውንታንት
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ በሰርቬይንግ እና 1 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 3
- የስራ መደብ፡ ፀሐፊ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያላት
- ብዛት፡ 3
ለሁሉም የስራ መደቦች
- ደመወዝ፡ በስምምነት