የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን አመልካቾች በቋሚነት አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 3909
- ስራ ልምድ ኤም.ኤ 5-ዓመት ቢኤ 7 ዓመት
- ደረጃ ፕሳ-6
- የመደብ መታወቂያ ቁጥር ማ/10.035
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሪፖርተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በጋዜጠኝነትና በኮሙኒኬሽን ፣ በቋንቋና ሥነ ጽሁፍ በቴያትር አርት፣ በፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት በሶሽዮሎጂ ፣ በሳይኮሎጂ፣ በጂኦግራፊ ተመረቀ/ች በሙያው የሰራ/ች
- ክህሎት ፡-
- መሰረታዊ የአሰራር ሂደት ለውጥ በቂ እውቀት ያለው /ያላት፣ ለውቶችን በፍትነት የሚቀበልና የሚተገብር/የምትተገብር