ረዳት ገንዘብ ያዥ , ሴክሬታሪ, የትራንስፖርት ስምሪት ሠራተኛ , ሞተረኛ ፖስተኛ
Job Overview
የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት/ኢቱድ/ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ረዳት ገንዘብ ያዥ I
- የትምህርት ደረጃ፡ 10+3 በሂሳብ መዝገብ አያያዝ ሲኦሲ ተፈትኖ ያለፈ
- ብዛት፡ 1
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ ጽሂ-10
- የስራ መደብ፡ ሴክሬታሪ II
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክ ሙያ በደረጃ 3 ማረጋገጫ ያለው/ት /10+3/ ሆኖ ጽህፈትና የቢሮ አስተዳደር/በሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት የተመረቀ/ች
- ብዛት፡ 1
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ ጽሂ-3 እርከን ገባ ብሎ
- የስራ መደብ፡ የትራንስፖርት ስምሪት ሠራተኛ III
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በአውቶ መካኒክስ፣ ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት
- ብዛት፡ 1
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ መፕ-10
- የስራ መደብ፡ ሞተረኛ ፖስተኛ
- የትምህርት ደረጃ፡ የቀለም ትምህርት የተማረና 1ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው ፣
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ እጥ-3