Contact us: info@addisjobs.net

ሥራ አስኪያጅ : ዋና ክፍል ሃላፊ : ኦዲተር : ትራንዚትር – 5 ክፍት የስራ ቦታዎች

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ባዜን እርሻና ኢንዱስትሪ ልማት ኃላ.የተ.የግል ማህበር አዲስ አበባ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
 

  1. የስራ መደብ መጠሪያ                ዋና ሥራ አስኪያጅ

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ

የሥራ ልምድ                      12/10 የሰራና 5 ዓመት በሃላፊነት የሠራ

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • ኤም/ቢኤ ዲግሪ በቢዝነስ አድምንስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ መስክ የተመረቀ/ች

 

  1. የስራ መደብ መጠሪያ                የሂሳብ ዋና ክፍል ሃላፊ

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ

የሥራ ልምድ                      ለዲግሪ 8 ዓመት ለዲፕሎማ 10 ዓመት

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • ቢኤ ዲግሪ/ዲፕሎማ በአካውንቲንግ

 

 

  1. የስራ መደብ መጠሪያ                የፋይናንስ መምሪያ ሥ/አስኪያጅ

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ

የሥራ ልምድ                      12 ዓመት እና 5 ዓመት በሃላፊነት የሠራ

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • ቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ ያለው/ያላት

 

  1. የስራ መደብ መጠሪያ                የውስጥ ኦዲተር

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ

የሥራ ልምድ                      6 ዓመት የሠራ/ች

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • ቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በፋይናንስ የተመረቀ/ች

 

  1. የስራ መደብ መጠሪያ                ትራንዚትር

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ

የሥራ ልምድ                      2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በትራንዚት የሠራ/ች

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • ዲፕሎማ በባንኪንግና ኢንሹራንስ ወይም በተመሳሳይ መስክ የተመረቀ/ች በአካውንቲንግ ወይም በፋይናንስ የተመረቀ/ች

 

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia