ሞተረኛ , አትክልተኛ
Job Overview
በአዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የፕሮጀክት 14 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር በቋሚነት ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ሞተረኛ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 10+3/10+2 ሰርተፍኬት ያለው ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ የሞተር ሳይክል መንጃ ፈቃድ ያለው/ት እና 0/2/6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት እና የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ፍቃደኛ የሆነ በቡድን ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ ጥሩ ስነ ምግባር ያለው/ት
- ብዛት ፡ 1
- ደመወዝ፡ 3676
- ደረጃ፡ 8
- የስራ መደቡ፡ አትክልተኛ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በቀድሞ 10ኛ/9ኛ/8ኛ/7ኛ/6ኛ/5ኛ/4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 0/1/2/3/4/5/6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት እና የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ፍቃደኛ የሆነ በቡድን ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ ጥሩ ስነ ምግባር ያለው/ት
- ብዛት ፡ 1
- ደመወዝ፡ 1777
- ደረጃ፡ 2