Contact us: info@addisjobs.net

ሞተረኛ/ፖስተኛ , ከፍተኛ የደንበኞች አገልግሎትና ዋጋ ትምና ባለሙያ ከትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ  በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ከፍተኛ የደንበኞች አገልግሎትና ዋጋ ትምና ባለሙያ   
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በማኔጅመንት/በማርኬቲንግ/ በአካውንቲንግ/ኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ፣ መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ት
  • ብዛት፡- 01
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ 12
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ሞተረኛ/ፖስተኛ
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና 5/3 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ፣ 1ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ እና ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ት
  • ብዛት፡- 01
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • ደረጃ፡ 4
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia