Contact us: info@addisjobs.net

ምግብ አብሳይ (COOK)

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ የአምባሳደር መኖሪያ ቤት ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ መስፈርት አንድ አብሳይ በአስቸኳይ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ ምግብ አብሳይ (COOK)  
  • በየቀኑ በአምባሳደር መኖሪያ ቤት ምግብ ማብሰል የምትችል/የሚ㉽ል
  • የእንግሊዘኛ ቋንቋ መስማት፣ መናገር እና ማንበብ የምትችል የሚችል
  • ምስጢር መጠበቅ የሚችል/ትችል
  • ከፍተኛ የግልና ጠቅላላ ንጽህና የምትጠብቅ/ የሚጠብቅ
  • በማንኛውም ጊዜ ጽዳትና ንጽሕና የምትጠብቅ/የሚጠብቅ
  • በአምባሳደሩ መኖሪያ ቤት ለሚዘጋጁ ግብዣዎ ምግብ ማዘጋጀት የሚችል/ትችል
  • የሠራተኛ ውልና ኮንትራት ለመፈረም ፈቃደኛ የሆነ/ች
  • በአምባሳደሩ መኖሪያ ቤት ውስጥ ለመኖር ፈቃደኛ የሆነች/የሆነ
  • አምባሳደሩ በሚያወቱት ፕሮግራም(መርሃ ግብር) መሰረት ዕረፍት የምትወጣ/የሚወጣ)
  • ክፍያ እና ጥቅማጥቅም
    • የወር ደመወዝ፡ 4211.00
    • የምግብ አለዋንስ ብር 1789.00
    • ለህክምና ከአሰሪው 66.6% ከሰራተኛው 33.3% የሚከፈል
    • ፕሮቪደንት ፈንድ ከአሰሪው 10%ከሠራተኛው 5% እየተቆረጠ የሚቀመጥ
    • በዓመት የ1 ወር ደመወዝ በቦነስ መልክ ይሰጣል፡፡
    • ከላይ የተዘረዘውን መመዘኛ የምታሟሉ ቢያንስ የ6ኛ ክፍል የትምህርት ደረጃ ያላችሁ
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia