Contact us: info@addisjobs.net

ሜትረን,የጥርስ ህክምና ክፍል ነርስ , OR nurse ,ICU ነርስ ,Midwifery ነርስ ,Dialysis ነርስ ,OPD ነርስ ,ክሊኒካል ነርስ ,ራዲዮ ግራፈር ,አስታማሚ ,እንግዳ አስተናጋጅ እና ገንዘብ ተቀባይ ,ምግብ ዝግጅት እና መስተንግዶ ,ሹፌር,ፖርተር ,ጽዳት ሠራተኛ ,አትክልተኛ ,ጥበቃ ሠራተኛ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ቅዱስ ገብርኤል የጠቅላላ ሕክምና ሆስፒታል ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሜትረን  
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ የህክምና ተቋም Bsc ነርሲንግ የተመረቀ/ች የሆስፒታል የስራ ልምድ 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ ያለው/ት
    • ብዛት፡ 1
  2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የጥርስ ህክምና ክፍል ነርስ  
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በነርሲንግ ወይም Dental Technician የሙያ ዘርፍ በዲፕሎማ የተመረቀች፣ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በጥርስ ህክምና ክሊኒክ ውስጥ የሰራች፣ ጾታ፡ ሴት
    • ብዛት፡ 3
  3. የስራ መደብ መጠሪያ፡ OR nurse
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በነርሲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት፣ የስራ ልምድ 2 አመትና ከዚያ በላይ
    • ብዛት፡ 4
  4. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ICU ነርስ  
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በነርሲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት በICU ክፍል 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሠራ/ች
    • ብዛት፡ 3
  5. የስራ መደብ መጠሪያ፡ Midwifery ነርስ    
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በአዋላጅ ነርሲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት፣ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
    • ብዛት፡ 3
  6. የስራ መደብ መጠሪያ፡ Dialysis ነርስ  
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በነርሲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት፣ በዲያለሲስ ህክምና የሰለጠነ/ች ወይም በዲያለሲስ ህክምና ማዕከል 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
    • ብዛት፡ 3
  7. የስራ መደብ መጠሪያ፡ OPD ነርስ    
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በነርሲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት፣ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
    • ብዛት፡ 5
  8. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ክሊኒካል ነርስ  
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በነርሲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት፣ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
    • ብዛት፡ 10
  9. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ራዲዮ ግራፈር    
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በራዲዮግራፈር ሙያ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት፣ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
    • ብዛት፡ 4
  10. የስራ መደብ መጠሪያ፡ አስታማሚ    
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች፣ ከጤና ጋር ተያያዥነት ያለው ስልጠና የወሰደት
    • ብዛት፡ 4
  11. የስራ መደብ መጠሪያ፡ እንግዳ አስተናጋጅ እና ገንዘብ ተቀባይ    
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በማርኬቲንግ ወይም አካውንቲንግ በዲፕሎማ የተመረቀች፣ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት በአገር ውስት ገቢ የገንዘብ መቀበያ ማሽን ላይ የሠራች
    • ብዛት፡ 5
  12. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ምግብ ዝግጅት እና መስተንግዶ    
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በምግብ ዝግጅት በዲፕሎማ የተመረቀ/ች 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
    • ብዛት፡ 4
  13. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ 3ኛ (የህዝብ) መንጃ ፈቃድ ያለው፣ በመንግስት ወይም በታወቀ የግል ድርጅት ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሠራ፣ ጾታ፡ ወንድ ዕድሜ፡ ከ25 በላይ
    • ብዛት፡ 4
  14. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ፖርተር      
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ ከጤና ጋር ተያያዥነት ያለው ስልጠና የወሰደ
    • ብዛት፡ 3
  15. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጽዳት ሠራተኛ      
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀች፣1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት ጾታ፡ ሴት
    • ብዛት፡ 5
  16. የስራ መደብ መጠሪያ፡ አትክልተኛ      
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 8ኛ ክፍልና ከዛ በላይ በታወቀ ድርጅት ውስጥ በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ፣ ዕድሜ ከ25 ዓመት በላይ
    • ብዛት፡ 3
  17. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጥበቃ ሠራተኛ      
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ በጥበቃ ሙያ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት ጾታ፡ ወንድ ፣ ዕድሜ ከ30-45
    • ብዛት፡ 5

ለሁሉም የስራ ምስክ፡

  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • ለጤና ባለሙያዎች ፡- የታደሰ የሙያ ፈቃድ እና መልቀቂያ የሚያቀርብ፡፡
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia