ቅዱስ ገብርኤል የጠቅላላ ሕክምና ሆስፒታል ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሜትረን
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ የህክምና ተቋም Bsc ነርሲንግ የተመረቀ/ች የሆስፒታል የስራ ልምድ 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ ያለው/ት
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የጥርስ ህክምና ክፍል ነርስ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በነርሲንግ ወይም Dental Technician የሙያ ዘርፍ በዲፕሎማ የተመረቀች፣ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በጥርስ ህክምና ክሊኒክ ውስጥ የሰራች፣ ጾታ፡ ሴት
- ብዛት፡ 3
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ OR nurse
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በነርሲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት፣ የስራ ልምድ 2 አመትና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 4
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ICU ነርስ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በነርሲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት በICU ክፍል 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሠራ/ች
- ብዛት፡ 3
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ Midwifery ነርስ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በአዋላጅ ነርሲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት፣ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 3
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ Dialysis ነርስ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በነርሲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት፣ በዲያለሲስ ህክምና የሰለጠነ/ች ወይም በዲያለሲስ ህክምና ማዕከል 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 3
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ OPD ነርስ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በነርሲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት፣ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 5
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ክሊኒካል ነርስ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በነርሲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት፣ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 10
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ራዲዮ ግራፈር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በራዲዮግራፈር ሙያ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት፣ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 4
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ አስታማሚ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች፣ ከጤና ጋር ተያያዥነት ያለው ስልጠና የወሰደት
- ብዛት፡ 4
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ እንግዳ አስተናጋጅ እና ገንዘብ ተቀባይ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በማርኬቲንግ ወይም አካውንቲንግ በዲፕሎማ የተመረቀች፣ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት በአገር ውስት ገቢ የገንዘብ መቀበያ ማሽን ላይ የሠራች
- ብዛት፡ 5
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ምግብ ዝግጅት እና መስተንግዶ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በምግብ ዝግጅት በዲፕሎማ የተመረቀ/ች 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 4
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ 3ኛ (የህዝብ) መንጃ ፈቃድ ያለው፣ በመንግስት ወይም በታወቀ የግል ድርጅት ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሠራ፣ ጾታ፡ ወንድ ዕድሜ፡ ከ25 በላይ
- ብዛት፡ 4
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ፖርተር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ ከጤና ጋር ተያያዥነት ያለው ስልጠና የወሰደ
- ብዛት፡ 3
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጽዳት ሠራተኛ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀች፣1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት ጾታ፡ ሴት
- ብዛት፡ 5
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ አትክልተኛ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 8ኛ ክፍልና ከዛ በላይ በታወቀ ድርጅት ውስጥ በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ፣ ዕድሜ ከ25 ዓመት በላይ
- ብዛት፡ 3
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጥበቃ ሠራተኛ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ በጥበቃ ሙያ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት ጾታ፡ ወንድ ፣ ዕድሜ ከ30-45
- ብዛት፡ 5
ለሁሉም የስራ ምስክ፡
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ለጤና ባለሙያዎች ፡- የታደሰ የሙያ ፈቃድ እና መልቀቂያ የሚያቀርብ፡፡