ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ዲፕሎማ
Job Overview
Please login with Candidate account to view more fields.
ድርጅታችን በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተርሚናል 2 የውጭ መንገደኞች መስተናገጃ ላይ የባህረል ዕቃዎች መሸጫ ሱቅ ውስጥ የሽያጭ ሠራተኛ አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ: ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ: 0 ዓመት / ልምድ ያለው ይመረጣል
- ጾታ፡ ሴት
- ብዛት፡ 5
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ኢንግሊዘኛ ቋንቋ የምትችል
Contact Us
Contact AddisJobs
Email: info@addisjobs.net
Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia
Facebook:
@AddisJobs
Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia
LinkedIn:
AddisJobs