Contact us: info@addisjobs.net

ሳኒተር መሀንዲስ : ሲቪል መሀንዲስ : ኦዲተር : ሴክሬታሪ – ክፍት የስራ ቦታዎች

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ከፍተኛ ሳኒተር መሀንዲስ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ቢ.ኤስ.ሲ/ ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሳኒተሪ ኢንጂነሪንግ
  • ተጨማሪ መስፈርት፡ በውሃ አቅርቦትና ጥናት ላይ የተሳተፈ/የተሳተፈች
  • የስራ ልምድ፡ 4/2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡               – 1
  • ደመወዝ፡ – 13,517.00
  • የስራ ቦታ፡ – አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ከፍተኛ ሲቪል መሀንዲስ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ቢ.ኤስ.ሲ/ ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ / ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ
  • ተጨማሪ መስፈርት፡ በፕሮጀክቶች ክትትል ላይ የሰራ/ች
  • የስራ ልምድ፡ 4/2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡               – 1
  • ደመወዝ፡ – 13,517.00
  • የስራ ቦታ፡ – አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ከፍተኛ ኦዲተር  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ቢ.ኤስ.ሲ/ ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በአካውንቲንግ/ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ
  • ተጨማሪ መስፈርት፡ በልማት ድርጅት ውስት የሰራ/ች እና ክንውን ኦዲት ላይ ቢያንስ 2 ዓመት ልምድ ያለው/ት
  • የስራ ልምድ፡ 4/2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡               – 1
  • ደመወዝ፡ – 10,927.00
  • የስራ ቦታ፡ – አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ሴክሬታሪ  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር
  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡               – 1
  • ደመወዝ፡ – 5,452.00
  • የስራ ቦታ፡ – አዲስ አበባ
  • የቅጥር ሁኔታ፡ – ለ1 ዓመት በኮንትራት
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia