ላቦራቶሪ ኳሊቲ ኦፊሰር
Job Overview
- ቤተዛታ ጤና አገልግሎት ኃ/የተ/የግ ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ላቦራቶሪ ኳሊቲ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲግሪ በላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ – 4 ዓመት በላይ አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ድራጊስት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ – 3 ዓመት በላይ አግባብ ያለው የስራ ልምድ በART የሠለጠነ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ግዥና ንብረት አስተዳደር ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ/ዲግሪ በግዥና ንብረት አስተዳደር/ አግባብነት ያለው
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ – 6/4 ዓመት በግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ እንዲሁም የኮምፒውተር ክህሎት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ እንግዳና ገንዘብ ተቀባይ (በድጋሚ የወጣ)
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ በአካውንቲንግ፣ በሴክሬተሪያል ሳይንስ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ – ከ1-2 ዓመት በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር አካውንታንት (በድጋሚ የወጣ)
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲግሪ በአካውንቲንግ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ – 6/4 ዓመት በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፣ የኮምፒውተር ክህሎት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት (በድጋሚ የወጣ)
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ በአካውንቲንግ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ – 2 ዓመት በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፣ የኮምፒውተር ክህሎት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የቤትና አልባሳት አያያዝ ክትትልና ቁጥጥር ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በቴክኒክና ሙያ ተቋም የሠለጠነ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ – በሆቴልና ቱሪዝም ስልጠና ያለው ቢሆን ይመረጣል
ለሁሉም የስራ መደቦችች
- ደመወዝ – በስምምነት
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ
- የስራ ልምዱ በሆስፒታል ወይም በጤና ተቋም ቢሆን ይመረጣል፡፡