Contact us: info@addisjobs.net

Urban planner, urban architect ,Budget Planner, HR and more Jobs

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

በየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያየከተማ ፕላን ዝግጅት ባለሙያ  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በኢኮኖሚክስ ሲመፐግራፊ ሶሾሎጂ ጂኦግራፊ አርባን ማኔጅመንት ማስተርስ 3 የስራ ልምድ ዲግሪ 5 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡              – 1
  • ደመወዝ             – 00
  • ደረጃ             – XI
  • ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – ከተማ ፕላን ጽ/ቤት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየከተማ ፕላን ዝግጅት ባለሙያ 
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከተማ ፕላነር አርክቴክቸር ማስተር 1 ዓመት ለዲግሪ 3 ዓመት ለዲፕሎማ 7 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – XI
  • ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – ከተማ ፕላን ጽ/ቤት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየከተማ ፕላን ዝግጅት ባለሙያ 
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከተማ ፕላን አርክቴክቸር የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – IX
  • ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – ከተማ ፕላን ጽ/ቤት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየፕላን ምህንድስና የአሰራር ጥራትና ኦዲት ከፍተኛ ባለሙያ 
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ፕላነር አርክቴክቸር ሲቪል መሀንዲስ የከተማ ምህንድስና ማስተር 2 ዓመት የስራ ልምድ ለዲግሪና 4 ዓመት ዲፕሎማ 8 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – XII
  • ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – የአሥራር ጥራ ኦዲት አ/ቅ/ዴስክ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየሥራ አመራር ዘርፍ ቅሬታ አፈታት ከፍተኛ ባለሙያ 
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • አርባን ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት ኢኮኖሚክስ ማስተርስ 4 ዓመት የስራ ልምድ የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – XII
  • ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – የአሥራር ጥራ ኦዲት አ/ቅ/ዴስክ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየስራ አመራር ዘርፍ የአሠራር ጥራትና ኦዲት አፈታት ከፍተኛ ባለሙያ 
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • አርባን ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት ኢኮኖሚክስ ማስተርስ 4 ዓመት የስራ ልምድ የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – XII
  • ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – የአሥራር ጥራ ኦዲት አ/ቅ/ዴስክ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያዕቅድና በጀት ክትትልና ዋና ግምገማ ሲኒየር ኦፊሰር   
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በኢኮኖሚክስ ፣ሶሾሎጂ ማኔጅመንት ማስተርስ 4 የስራ ልምድ አርባን ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – ፕሣ-5
  • ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – ዕቅድና በጀት ደ/የሰ/ሂደት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየሰው ሃይል አስ/ደ/የስ/ሂደት አስተባባሪ    
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የሰው ሃብት ስራ አመራር Personnel Administration የሕዝብ አስተዳደር ማስተርስ 6 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – ፕሣ-7
  • ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት -የሰው ኃይል አስ/ደ/የስ/ሂደት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየሰው ሃይል አስ/አስተባባሪ   
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ባችለር ዲግሪ 5 ዓመት ወይም ማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • ደመወዝ – 3001
  • ደረጃ – ፕሣ-4
  • ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት -የሰው ኃይል አስ/ደ/የስ/ሂደት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየሠራተኛ መረጃ ሪከርድ ኦፊሰር    
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር የሰው ሀብት የስራ አመራር Personnel Administration ሌሎች የሰው ኃይል አስተዳደር /HRM/ የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ 10 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 ዲፕሎማና 8 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – መፕ-10
  • ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት -የሰው ኃይል አስ/ደ/የስ/ሂደት
  • አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ በማስታወቂያው የተጠቀሰውን ዝቅተኛውን የትምህርት ማስረጃና አግባብ ያለው/ቀጥተኛ የስራ ልምድ ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የስራ ልምዶች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆኑን የሚገለጽ መሆን ይኖርባቸዋል፡
  • የምዝገባ ቦታታ በየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽ/ቤት የሰው ኃ/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 205 በግንባር መቅረብ መመዝገብ ይችላሉ ፡፡
  • በዲፐሎማና በሌቭል ለተጠየቁ የትምህርት ዓይነቶች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia