Contact us: info@addisjobs.net

Sales and Marketing, Promotion Jobs in Addis Ababa

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

አያት አክስዮን ማህበር በሪል እስቴት ልማት ላይ የተሰማራ አንጋፋ ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  • የሥራ መደብ መጠሪያየገበያና ሽያጭ መምሪያ ስራ አስኪያጅ  
  • የትምህርት ዓይነት/ሙያ
    • በማርኬቲንግ እና ሴልስ ማኔጀምንት የትምህርት ዘርፍ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በባችለር ድግሪ የተመረቀ/ች እና8 ዓመት የሰራ/ች ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 5 ዓመት በኃላፊነት የሠራ/ች ወይም
    • በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በማስተርስ ድግሪ የተመረቀ/ች እና 7 ዓመት የሠራ/ች ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 4 አመት በኃላፊነት የሠራ/ች
  • የሥራ መደብ መጠሪያከፍተኛ የገበያ ጥናት ባለሙያ
  • የትምህርት ዓይነት/ሙያ
    • በማርኬቲንግ እና ሴልስ ማኔጀምንት የትምህርት ዘርፍ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ድግሪ የተመረቀ/ች እና በሙያው 4 ዓመት የሰራ/ች ወይም
    • በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በማስተርስ ድግሪ የተመረቀ/ች እና በሙያው 3 አመት የሠራ/ች
  • ልዩ ስልጠና፡ ኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት
  • የሥራ መደብ መጠሪያከፍተኛ የፕሮሞሽን ባለሙያ
  • የትምህርት ዓይነት/ሙያ
    • በማርኬቲንግ እና ሴልስ ማኔጀምንት የትምህርት ዘርፍ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ድግሪ የተመረቀ/ች እና በሙያው 4 ዓመት የሰራ/ች ወይም
    • በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በማስተርስ ድግሪ የተመረቀ/ች እና በሙያው 3 አመት የሠራ/ች
  • ልዩ ስልጠና ፡ ኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት

ለሁሉም የስራ መደቦች

  • ደመወዝ –  በስምምነት ሆኖ ማራኪ
  • የሥራ ቦታ- በዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ
  • ጾታ – አይለይም
  • በሪል እስቴት ልማት ዘርፍ ላይ በተሰማሩ ድርጅቶች ውስጥ የሰሩና ልምድ ያላቸው አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  • ለተራ ቁጥር 2 እና 3- የስራ መደብ አክስዮን ማህበሩ የብር 1000 የትራንስፖርት አበልና በሽያጭ መጠን ላይ የተመሰረተ የኮሚሽን ፈጽማል፡፡
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia