50 ክፍት የስራ ቦታዎች ለጀማሪ ሲቪል መሀንዲስ እና መሀንዲስ
Job Overview
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ ኃ.የተ.የግ.ኩባንያ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ጀማሪ ሲቪል መሀንዲስ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በሲቪል ምህንድስና ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ያለው/ት እና 0 ዓመት የስራ ልምድ የለው/ት አጠቃላይ የመመረቂያ ነጥብ ለወንዶ 3.2 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች እና ለአካል ጉዳተኞች 2.8 እና በላይ የሆነ
- ብዛት – 40
- ደመወዝ፡ – በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲቪል መሀንዲስ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በሲቪል ምህንድስና ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ያለው/ት እና 2 ዓመት የስራ ልምድ የለው/ት አጠቃላይ የመመረቂያ ነጥብ ለወንዶ 3.2 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች እና ለአካል ጉዳተኞች 2.8 እና በላይ የሆነ
- ብዛት – 10
- ደመወዝ፡ – በድርጅቱ ስኬል መሰረት