Contact us: info@addisjobs.net

Accountant , Sales Person, Store keeper, Guard, Nurse and More Jobs

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ሱፐር ደብል ቲ ጄኔራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያየዕቃ ግ/ቤት ኃላፊ   
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የመጀመሪያ ዲግሪ በሰፕላይስ ማኔጅመንት/ ተመሳሳይ እና 6 አመት ፋብሪካ ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡
  • ደመወዝ – 7000.00
  • ብዛት፡       -1
  • የስራ ቦታ – አለም ገና
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየዕቃ ግ/ቤት ሰራተኛ  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የመጀመሪያ ዲግሪ/ ዲፕሎማ በሰፕላይስ ማኔጅመንት/ ተመሳሳይ እና 2 አመት ለዲግሪ 4 ዓመት ለዲፕሎማ
  • ደመወዝ – 3500.00
  • ብዛት እና የስራ ቦታ
    • አለም ገና – 2
    • አዲስ አበባ- 2
  1. የሥራ መደብ መጠሪያጥበቃ  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • 10ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ እና 2 አመት በሙያው የሰራ
  • ደመወዝ – 1700.00
  • ብዛት እና የስራ ቦታ
    • አለም ገና – 15
    • አዲስ አበባ- 15
  1. የሥራ መደብ መጠሪያጀማሪ የሂሳብ ባለሙያ   
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ/ በፋይናንስ/ ተመሳሳይ እና 2 አመት ለዲግሪ 4 ዓመት ለዲፕሎማ
  • ደመወዝ – በስምምነት
  • ብዛት እና የስራ ቦታ
    • አለም ገና – 1
    • አዲስ አበባ- 1
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ የሂሳብ ባለሙያ   
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ/ በፋይናንስ/ ተመሳሳይ እና 4 አመት ለዲግሪ 6 ዓመት ለዲፕሎማ
  • ደመወዝ – በስምምነት
  • ብዛት እና የስራ ቦታ
    • አለም ገና – 1
    • አዲስ አበባ- 1

 

  1. የሥራ መደብ መጠሪያኮስት አካውንታንት     
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ/ በፋይናንስ/ ተመሳሳይ እና 4 አመት ለዲግሪ 6 ዓመት ለዲፕሎማ
  • ደመወዝ – በስምምነት
  • ብዛት እና የስራ ቦታ
    • አለም ገና – 1
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየሽያጭ ሃላፊ    
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ/ ተመሳሳይ እና 4 አመት በቀለም ሽያጭ ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
  • ደመወዝ – በስምምነት እና ማራኪ ጥቅማጥቅም
  • ብዛት እና የስራ ቦታ
    • አዲስ አበባ- 1
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየሰው ሀብት ሙያተኛ    
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የመጀመሪያ ዲግሪ/ኮሌጅ ዲፕሎማ በማኔጅመንት/የሰው ሀብት አስተዳደር/ተመሳሳይ እና 4 አመት ለዲግሪ
  • ደመወዝ – 8500.00
  • ብዛት እና የስራ ቦታ
    • አለም ገና – 1
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየካሽ ሬጅስተር ሰራተኛ    
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ዲፕሎማ ወይም ከቴክኒክና ሙያ ት/ት የተመረቀ/ች ደረጃ 4 እና 2 አመት በሙያው የሰራ/ች
  • ደመወዝ – በስምምነት
  • ብዛት እና የስራ ቦታ
    • አዲስ አበባ- 2
  1. የሥራ መደብ መጠሪያክሊኒካል ነርስ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ዲፕሎማ ከቴክኒክና ሙያ ት/ት የተመረቀ/ች ደረጃ 4 እና 2 አመት
  • ደመወዝ – በስምምነት
  • ብዛት እና የስራ ቦታ
    • አለም ገና – 1
    • አዲስ አበባ- 1
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia