7 የፐርሶኔል ኦፊሰር እና አካውንታት ስራዎች
Job Overview
የቃሊቲ ኮንስትራክሽን ዕቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፐርሶኔል ኦፊሰር IV
የትምህርት ዓይነት/ሙያ
በማኔጅመንት ወይም በሰው ሃይል አስተዳደር ዲግሪ ያለው/ት
የስራ ልምድ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል
ብዛት 1
ደሞወዝ በስምምነት
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፐርሶኔል ኦፊሰር III
የትምህርት ዓይነት/ሙያ
በማኔጅመንት ወይም በሰው ሃይል አስተዳደር ዲግሪ ያለው/ት
የስራ ልምድ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል
ብዛት 1
ደሞወዝ በስምምነት
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፐርሶኔል ኦፊሰር II
የትምህርት ዓይነት/ሙያ
በማኔጅመንት ወይም በሰው ሃይል አስተዳደር ዲግሪ ያለው/ት
የስራ ልምድ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል
ብዛት 1
ደሞወዝ በስምምነት
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፐርሶኔል ኦፊሰር I
የትምህርት ዓይነት/ሙያ በማኔጅመንት ዲግሪ የተመረቀች
ብዛት 2
ደሞወዝ በስምምነት
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት I
የትምህርት ዓይነት/ሙያ በአካውንቲንግ ዲግሪ የተመረቀ/ች
ብዛት 2
ደሞወዝ በስምምነት