ፈረቃ መሪ: የምርት ጥራት ቁጥጥር ኃላፊ: የጃካርድ ሉም ሽፍት መካኒክ
Job Overview
ኬኛ የፒፒ ከረጢት ማምረቻ ኃ/የተ/የግ ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የምርት ጥራት ቁጥጥር ጥናትና ምርምር አገልግሎት ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በቴክስታይል በኢንዱስትሪያል ኬሚካል ኢንጂነሪንግ እና 3 አመት በቁጥጥር የስራ ልምድ ያለው/ት ሆኖ በኃላፊነት 2 ዓመት የሰራ/ች ፋብሪካ ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡
- ብዛት፡ -1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጃካርድ ሉም ሽፍት መካኒክ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በቴክኒክና ሙያ Level II እና ከዚያ በላይ እና 2 አመት በተመሳሳይ ፋብሪካ ውስጥ በሙያው ሽፍት ላይ የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፈረቃ መሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በቴክስታይል በኤሌክትሪካል/ በመካኒካል/ በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ እና 3 አመት በፒፒ ከረጢት ማምረቻ ውስጥ ወይም ፕላስቲክ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ
- ብዛት፡ -1
ለሁሉም የስራ መደቦች
ደመወዝ ፡ በድርጅቱ እስኬል መሠረት
የስራ ቦታ፡ ታጠቅ
ጥቅማጥቅም፡ በድርጅቱ የተቀመጠ ጥቅማ ጥቅም አለው፡፡