Contact us: info@addisjobs.net

ገንዘብ ያዥ: የገበያ ጥናት : ሞተረኛ/ፖስተኛ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ፈጣን ድንበር ተሸጋሪ ደረጃ አንድ ምድብ ሀ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማህበር ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የገበያ ጥናትና ጭነት ኦፊሰር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ በማርኬቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ ስታትስቲክስ ወይም በተመሳሳይ በትራንስፖርት ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ/ዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና መሰረታዊ የኮምቲውተር ዕውቀት ያለው/ት
  • የስራ ልምድ
    • በሃላፊነት በዲግሪ 2 ዓመት / በዲፕሎማ 4 ዓመት በደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅት የሠራ/የሰራች ወይም ቢቻል በማህበራት ውስጥ የስራ ልምድ ያለው/ት ይመረጣል
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         በስምምነት
  • የስራ ቦታ ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ዋና ገንዘብ ያዥ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በአካውንቲንግ ከቴክኒክና ቮኬሽናል ወይም /10+3/ ዲፕyሎማ
  • የስራ ልምድ
    • በገንዘብ ያዥነት ወይም ከፋይነት 5 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
  • ብዛት        1
  • ደሞወዝ     በስምምነት
  • የስራ ቦታ ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሞተረኛ/ፖስተኛ ወይም ጉዳይ አስፈጻሚ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ
    • በስራው 2 ዓመት በሞተር ሳክል መንዳት የስራ ልምድና የአንደኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
  • ጾታ ወንድ
  • ብዛት        1
  • ደሞወዝ     በስምምነት

የስራ ቦታ              ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia