Contact us: info@addisjobs.net

ጁኒየር አካውንታንት , ሹፌር , የቢሮ ጽዳት

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

አል-መህዲ ግሩፕ ኦፍ ኢንዱስትሪ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ጁኒየር አካውንታንት
  • የስራ ልምድ፡ ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ፣ 2 ዓመት የስራ ልምድ፣ ፕችትሪ የምትችል ቢሆን ይመረጣል
  • ጾታ፡ ሴት
    1. የስራ መደቡ፡ሹፌር    
  • የስራ ልምድ፡ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው እና ከዚያ በላይ፣ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  1. የስራ መደቡ፡የቢሮ ጽዳት        
  • የስራ ልምድ፡ 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያላት
  • ጾታ፡ ሴት
  • ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  • በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia