Contact us: info@addisjobs.net

የፕሮጀክት አካውንታንት

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በስሩ ለሚንቀሳቀሰው ለBMGF ፕሮጀክት ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ባለሙያዎች አወዳደሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
 

  1. የስራ መደቡ፡ የፕሮጀክት አካውንታንት    
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግና ፋይናንስ የቢ.ኤ ዲግሪና 8 ዓመት የስራ ልምድ የኤክሴልና የፒችትሪ አካውንቲንግ በቂ ዕውቀት ኖሮት/ሯት ፕሮግራሙን በመጠቀም መሥራት የሚችል/ችል
  • ደመወዝ፡ 12,600.00
  • የፕሮጀክቱ ቆያታ ጊዜ፡ ለ3-ዓመት
  • የስራ ቦታ፡ በኢንስቲትዩቱ ዋና መስሪያ ቤት (አዲስ አበባ)
  • ብዛት፡ 1
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia