Contact us: info@addisjobs.net

የፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ , የሳይት መሐንዲስ , የጥበቃ ሠራተኛ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የኦሮሚያ የኮንስትራክሽን ሥራዎች ድርጅት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡የፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ      
    • የት/ደረጃ፡ MSC/BSC Degree in construction management or civil engineering or related fields
    • የስራ ልምድ፡ 8/10 ዓመት
    • ከጠቅላ የስራ ልምድ ውስጥ በከፍተኛ የህንፃ ግንባታ፡ 4/6 ዓመት
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ በስምምነት
  1. የስራ መደቡ፡የሳይት መሐንዲስ      
  • የት/ደረጃ፡ MSC/BSC Degree in construction management or civil engineering or related fields
  • የስራ ልምድ፡ 4/6 ዓመት
  • ከጠቅላ የስራ ልምድ ውስጥ በከፍተኛ የህንፃ ግንባታ፡ 2/4 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  1. የስራ መደቡ፡የጥበቃ ሠራተኛ      
  • የት/ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል በላይ
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
  • ከጠቅላ የስራ ልምድ ውስጥ በከፍተኛ የህንፃ ግንባታ፡ በፖሊሲ /በውትድርና ልምድ ያለው
  • ብዛት፡ 4
  • ደመወዝ፡ 2251

ለሁሉም፡ የስራ ቦታ፡ ፊንፊኔ

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia