Contact us: info@addisjobs.net

የፋይናንስና አካውንትስ መምሪያ ዳይሬክተር

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያየፋይናንስና አካውንትስ መምሪያ ዳይሬክተር    
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • 2ኛ /የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
  • ተፈላጊ የስራ ልምድ፡
    • 8/10 ዓመት ከዚህ ውስጥ 2/4 ዓመት በመምሪያ ኃላፊነት በሙያው የሰራ/ች
  • የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ዋና መ/ቤት ፋይናንስና አካውንትስ መምሪያ

ማሳሰቢያ

 

  • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መነሻ በስምምነት ይሆናል
  • የኃላፊነት አበል ብር 3,000 ብር
  • ሞባይል ባለመስመር ስልክ
  • ትራንስፖርት ተሸከርካሪ እና 200 ሊትር ቤንዚን ጋር
  • የህክምና ወጪ 100% በድርጅቱ ይሸፈናል
  • ለሰራተኛው የመድን ዋስትና 24 ሰዓት ኢንሹራንስ ይሰጣል
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
  • ሌሎች ማበረታቻዎችም ይኖሩታል
  • የስራ ልምድ በመንግስት ልማት ድርጅት ወይም በሌሎች የቢዝነስ ተቋማት በኃላፊነት የሰራ ይመረጣል
  • የስራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በሃላ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia