Contact us: info@addisjobs.net

የጥገና ባለሙያ እና ዳታ ኢንኮደር ክፍት የስራ ቦታዎች

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ኢንጂነሪንግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የጥገና ባለሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ II ወይም ኮሌጅ ዲፕማ ወይም ደረጃ III ወይም ከፍተኛ ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ IV በመካኒካል ወይም ማሽን ማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ ወይም በመካኒክ 8/6/4 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ደመወዝ፡             – 4056.00 ሶስት እርከን ገባ ብሎ
  • ብዛት              – 1
  • ደረጃ፡ –   ቴመፕ-7
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ዳታ ኢንኮደር    
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ኮሌጅ ዲፕማ ወይም ደረጃ III በኢንፎርሜሸን ቴክኖሎጂ ወይም ኮምፕዩተር ሳይንስ 6 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ደመወዝ፡             – 4056.00 ሶስት እርከን ገባ ብሎ
  • ብዛት              – 1
  • ደረጃ፡ –   ቴመፕ-7
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia