የግዥ ኤክስፐርት, ጸሐፊ , አምቡላንስ ሹፌር ክፍት የስራ ቦታዎች
Job Overview
የኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. የስራ መደቡ፡ የግዥ ኤክስፐርት
· የት/ት ደረጃ፡ ቢኤ/ኤም.ኤ በፕሮኪዩርመንት እና ሰፕላይ ማኔጅመንት
· የስራ ልምድድ 2/0 ዓመት የስራ ልምድ
· ብዛት፡ 1
· ደመወዝ፡ 8,252.00
· የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
· የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
2. የስራ መደቡ፡ ጸሐፊ
· የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስ እና ቢሮ አስተዳደር
· የስራ ልምድድ 2 ዓመት የስራ ልምድ
· ብዛት፡ 1
· ደመወዝ፡ 4,832.00
· የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ
· የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
3. የስራ መደቡ፡ አምቡላንስ ሹፌር
· የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ እና ከዚያ በላይ ያለው/ት
· የስራ ልምድድ 4 ዓመት የስራ ልምድ
· ብዛት፡ 1
· ደመወዝ፡ 3,817.00
· የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ
· የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት