Contact us: info@addisjobs.net

የክምችትና ስርጭት ባለሙያ , የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ባለሙያ , የጽህፈትና የቢሮ አስተዳደር II, ባስ ካፒቴን I

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ሸገር የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ የክምችትና ስርጭት ባለሙያ
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በሰፕላይስ/ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት ኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ/ኮሌጅ ዲፕሎማ
    • የስራ ልምድ፡  2/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ 00
    • ምርመራ፡ የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኃላ ነው
    • ደረጃ፡ 11
  2. የስራ መደብ፡ የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ባለሙያ
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በሰፕላይስ/ፐርቼዚንግ/ ኢኮኖሚክስ/ ማርኬቲንግ/ አካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ/ኮሌጅ ዲፕሎማ
    • የስራ ልምድ፡  2/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ 00
    • ምርመራ፡ የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኃላ ነው
    • ደረጃ፡ 11
  3. የስራ መደብ፡ የጽህፈትና የቢሮ አስተዳደር  II
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ቴክክና ሙያ ዲፕማሎ
    • የስራ ልምድ፡  4/6ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 5
    • ደመወዝ፡ 4,252.00
    • ምርመራ፡ የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኃላ ነው
    • ደረጃ፡ 8
  4. የስራ መደብ፡ ባስ ካፒቴን I
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ የቀለም 8ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 5ኛ/4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው ወይም በአዲሱ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው
    • የስራ ልምድ፡  በሙያው 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 250
    • ደመወዝ፡ 00
    • ምርመራ፡ የመኪና መጠበቂያ እና ለንጽህና 900 ብር
    • ደረጃ፡ 9
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia