Contact us: info@addisjobs.net

የተርሚናል ኦፕሬሽን ቡድን ኃላፊ ,ሲስተም አድሚኒስትሬተር ,የወደብ ሴፍቲና ሴኩሪቲ ኃላፊ ,ፕሮግራመር/ሶፍት ዌር ዴቨሎፐር/ , ዳታቤዝ አድሚኒስትሬተር , ሳኒተሪ ኢንጂነር , አካውንትስ ኦፊሰር , ቤኔፊት ኦፊሰር

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡- የተርሚናል ኦፕሬሽን ቡድን ኃላፊ
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክሰ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ ለአለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት፣በፖርት ማኔጅመንት፣ በሎጅስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
    • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በሲኒየር ኦፊሰር ደረጃ የሰራ/ች
    • ደረጃ ፡ 10
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ 00
    • የስራ ቦታ፡ ገላን ወ/ተ/ቅ/ጽ/ቤት
  2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲስተም አድሚኒስትሬተር  
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በኮምፒዩተር ሳይንስ ፣ በኤም ኣይ ኤስ ቢአይኤስ፣ በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
    • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች
    • ደረጃ ፡ 9
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ 00
    • የስራ ቦታ፡ ሞጆ ወ/ተ/ቅ/ጽ/ቤት
  3. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የወደብ ሴፍቲና ሴኩሪቲ ኃላፊ  
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ በአለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት፣ በኢንቫይሮሜንታ ሳይንስ፣ በሙያ ደህንነትና ጤንነት (Occupational Health & Safety)፣ በሎጀስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
    • የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት የሰራ/ች
    • ደረጃ ፡ 9
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ 00
    • የስራ ቦታ፡ ገላን ወ/ተ/ቅ/ጽ/ቤት

 

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ፕሮግራመር/ሶፍት ዌር ዴቨሎፐር/  
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣በኮምፒዩተር ሳይንስ ፣ በኤም ኣይ ኤስ ቢአይኤስ፣ በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
    • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች
    • ደረጃ ፡ 9
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ 00
    • የስራ ቦታ፡ ሞጆ ወ/ተ/ቅ/ጽ/ቤት
  2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ዳታቤዝ አድሚኒስትሬተር  
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ ፣ በኤም ኣይ ኤስ ቢአይኤስ፣ በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
    • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች
    • ደረጃ ፡ 9
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ 00
    • የስራ ቦታ፡ ቃሊቲ ወ/ተ/ቅ/ጽ/ቤት
  3. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሳኒተሪ ኢንጂነር  
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሳኒተሪ/ወተር ሰፕላይ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
    • የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት የሰራ/ች
    • ደረጃ ፡ 8
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ 00
    • የስራ ቦታ፡ ሞጆ ወ/ተ/ቅ/ጽ/ቤት
  4. የስራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንትስ ኦፊሰር  
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
    • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች
    • ደረጃ ፡ 6
    • ብዛት፡ 3
    • ደመወዝ፡ 00
    • የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
  5. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ቤኔፊት ኦፊሰር  
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በአድሚንስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔህመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
    • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች
    • ደረጃ ፡ 6
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ 00
    • የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia