የሽያጭ ሰራተኛ: የሂሳብ ሠራተኛ: የስቶር ሰራተኛ እና ሌሎች 18 ክፍት የስራ ቦታዎች
Job Overview
ሳን ኦፕቲካል ቴክኖሎጂስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን አመልካቾች ለመቅጠር ይፈልጋል
1- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ስቶር ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በንብረት አስተዳደር ዲፕሎማ፣ ዲግሪ
- ብዛት 3
- ስራ ልምድ 3፣2 ዓመት የስራ ልምድ
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
2 – የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ርዳት ስቶር ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በንብረት አስተዳደር ዲፕሎማ
- ብዛት 2
- ስራ ልምድ 1 ዓመት የስራ ልምድ
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
3 – የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ዲፕሎማ 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት 4
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
4 – የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ
- ብዛት 3
- የስራ ቦታ አዳማ
5- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የስቶር ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ንብረት አስተዳደር- ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ
- ብዛት 3
- የስራ ቦታ አዳማ
6 – የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ የሂሳብ ሠራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ – ዲግሪ 2/0 የስራ ልምድ
- ብዛት 3
- የስራ ቦታ አዳማ